Monday, January 2, 2023

Ronaldo

 የፖርቹጋል ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን አምበል ክርስቲያኖ ሮናልዶ ለሦስት ዓመት ቆይታ የሳዑዲውን ክለብ አል ናስርን ተቀላቀለ።


ሮናልዶ በቅርቡ በሰጠው ቃለ ምልልስ ላይ የነበረበትን የእንግሊዙን ክለብ ማንችስተር ዩናይትድን ከተቸ በኋላ ውዝግብ ውስጥ ገብቶ ነው ከቡድኑ ጋር የተለያያው☝

No comments:

people subscribe

PEOPLE\sSUBSCRIBE\sAd LIFESTYLE\sPETS In  'Gunther's  Millions,'  Netflix  will  investigate  the  secrets  and  drama  surround...